am_tn/num/23/21.md

972 B

በያዕቆብ ላይ ክፋትን….በእሥራኤልም ላይ ጠማማነትን

እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሳሳይ የሆነ ትርጉም ነው ያላቸው፡፡ለዚህ ፍቺ ሊሆኑ የሚችሉት1/እግዚአብሔር ለእሥራኤል የሰጠው መልካም የሆኑ ነገሮችን ብቻ ነው፡፡ወይም2/በእነርሱ ላይ ፍርድን ያመጣ ዘንድ በእሥራኤል ላይ ምንም ዓይነት ኃጢአት አላየም፡፡(ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)

የንጉሥም እልልታ በመካከላቸው አለ

“እግዚአብሔር ንጉሣቸው በመሆኑ በደስታ እልል ይላሉ”

ጉልበቱ አንድ ቀንድ እንዳለው በሬ ነው

ይሄ ንፅፅር የእግዚአብሔር ኃያል ጉልበት ከበሬ ጋር የሚነፃፀር መሆኑን ነው የሚያመለክተው፡፡(ተነፃፃሪ የሚለውን ይመልከቱ)