am_tn/num/23/19.md

1.0 KiB

እርሱ ያለውን አያደርገውምን?የተናገረውንስ አይፈፅመውምን?

እነዚህ ሁለት ጥያቄዎች ተመሳሳይ ሆነ ትርጉም ያላቸው ሲሆን እግዚአብሔር የተናገረውን ነገር የሚፈፅም ስለመሆኑ አፅንዖት ይሰጣሉ፡፡እነዚህ ሁለት አስፈላጊ የሆኑ ጥያቄዎቸ በዓረፍተ ነገር መልከ ሊገለፁ ይችላሉ፡፡“ቃል የገባውን ነገር ተግባራዊ ሳያደርግ የቀረበት ጊዜ የለም፡፡ምን ጊዜም ቢሆን አደርገዋለሁ ያለውን ነገር በትክክል ተግባራዊ ያደርገዋል”(ተመሳሳይነት የሚለውንና ምላሽ የማያሻው ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)

ለመባረክ ትዕዛዝን ተቀብያለሁ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር እሥራኤላውያንን እንድባርክ አዝዞኛል”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)