am_tn/num/23/16.md

1.1 KiB

ቃልንም በአፉ አደረገ

ይሄ መልዕክት ልክ እግዚአብሔር በአፉ ውስጥ እንዳደረገለት ዓይነት ተደርጎ ነው የተገለፀው፡፡ተመሰሳዩን ሐረግ በዘኁልቁ 22፡38 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡“መናገር ያለበትን ነገር ነገረው”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

እንዲህም አለ

“ከዚያ እግዚአብሔር ተናገረ”

ባላቅ ሆይ ስማ…የሴፎር ልጅ ሆይ እድምጠኝ

እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሳሳይ የሆነ ትርጉም ያላቸው ሲሆን የተደጋገሙበት ምክኒያት ባላቅ ለጉዳዩ ትኩረት መሥጠት እንደሚኖርበት አፅንዖት ለመሥጠት ነው፡፡(ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)

የሴፎር ልጅ

ይሄ የሚያመለክተው ባላቅን ነው፡፡ይህንን በዘኁልቁ 22፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡