am_tn/num/23/13.md

736 B

እዚያ ሆነህ እርገምልኝ

“እዚያ ሆነህ እሥራኤላውያንን ትረግምልኛለህ”

ወደ ፆፊምም ሜዳ

“ፆፊም”የሚለው ቃል “አጥብቆ በዓይን መከታተል”ወይም “መሰለል” የሚገልፅ የግርጌ ማሰታወሻ ላይ ተርጓሚዎቹ ማስቀመጥ ሊኖርባቸው ይችል ይሆናል፡፡(ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ይመልከቱ)

የፈስጋ ተራራ

ይሄ የተራራ ሥም ነው፡፡ይህንን በዘኁልቁ 21፡20 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡(ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ይመልከቱ)