am_tn/num/23/09.md

993 B

በአምቦች ራስ ላይ ሆኜ አየዋለሁ…በኮረብቶችም ላይ ሆኜ እመለከተዋለሁ

እነዚህ ሁለት ሐረጎችተመሳሳይ የሆነ ትርጉም ነው ያላቸው፡፡በለዓምከኮረብታ አናት ላይ ሆኖ እሥራኤልን ተመለከተ፡፡(ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)

እርሱን አየዋለሁ..እመለከተዋለሁ

እዚህ ላይ“እርሱ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው እሥራኤልን ነው፡፡

ሕዝብ አለ

“የተወሰነ የሕዝብ ክፍል አለ”

በአህዛብም መካከል አይቆጠርም

ይሄ አሉታዊ አነጋገር ጥቅም ላይ የዋለው ተቃራኒው ነገር እውነት መሆኑን አስረግጦ ለመናገር ነው፡፡“ራሣቸውን የተለየ ሕዝብ አድርገው ይቆጥራሉ”(በተዘዋዋሪ መንገድ ሃሣብን መግለፅ የሚለውን ይመልከቱ)