am_tn/num/23/07.md

1.2 KiB

ባላቅ ከአራም አመጣኝ …የሞአብምንጉሥ ከምሥራቅ ተራሮች

እነዚህ ሐረጎች ተመሳሳይ የሆነ ትርጉም ነው ያላቸው፡፡(ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)

ና ያዕቆብን እርገምልኝ …ና እሥራኤልን ተጣላልኝ ብሎ

እነዚህ ሁለት ዓረፍተ ነገሮችተመሳሳይ የሆነ ትርጉም ነው ያላቸው፡፡በለዓም የእሥራኤልን ሕዝብ እንዲረግም ጫና የሚያደርጉ ናቸው፡፡ (ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)

እግዚአብሔር ያልረገመውን እንዴት እረግማለሁ?እግዚአብሔር ያልተቃወመውን እንዴት እቃወማለሁ?

ይሄ አስፈላጊ የሆነ ጥያቄ በለዓም እግዚአብሔርን አልታዘዝም ለማለት ፈቃደኛ አለመሆኑን ያሣያል፡፡ይሄ በመግለጫ መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡“ነገር ግን እግዚአብሔር ያልረገመውን ልረግም አልችልም፡፡እግዚአብሔር ያልተጣላውን ልጣላ አልችልም”(ምላሽ የማያሻው ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)