am_tn/num/23/04.md

910 B

አንድ ወይፈንና አንድ አውራ በግ አሳርጌያለሁ

እነዚህን አንስሳት እንደሚቃጠል መሥዋዕት አድርጎ ስለማቅረቡ ቀደም ብሎ ተገልጿል፡፡“አንድ ወይፈንና አንድ በግ አዘጋጅቼ በመሥዋዕት መልክ አቃጥያቸዋለሁ” (በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

እግዚአብሔርም ቃልን በበለዓም አፍ አደረገ

እግዚአብሔር በለዓም እንዲናገር የሚሰጠውን መልዕክት ልክ በአፉ እንደሚያስቀምጠው ዓይነት ተደርጎ ተነግሯል፡፡“እግዚአብሔር ለባላቅ መነገር የሚገባውን ነገር እንዲነግረው ለበለዓም ነገረው፡፡(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)