am_tn/num/23/01.md

521 B

ባላቅ

ይሄ የሞአብ ንጉሥ ነው፡፡ይህንን በዘኁልቁ 22፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

ሰባትም ወይፈን ሰባትም አውራ በግ በዚህ አዘጋጅልኝ

“ሰባትም ወይፈን ሰባትም አውራ በግ ለመሥዋዕት እረድልኝ”

በመሥዋትህ ዘንድ ቆይ እኔም እሄዳለሁ

“በዚህ በመሥዋትህ ዘንድ ቆይ እኔም ራቅ ወዳለ ሥፍራ እሄዳለሁ”