am_tn/num/21/33.md

781 B

በእነርሱ ላይ ወጡ

“አጠቋቸው”

በአሞራውያን ንጉሥ በሴዎን እንዳደረግህ እንዲሁ ታደርግበታለህ

እሥራኤላውያን ሴዎንን ፈፅመው አጥፍተዋት ነበር፡፡“የአሞራውያንን ንጉሥ ሴዎንን እንዳጠፋህ እንዲሁ አጥፋው”

ስለዚህ ገደሉት

“ስለዚህ የእሥራኤል ሠራዊት ዓግን ገደለው፡፡

ሰውም አልቀረለትም

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የእርሱ የሆኑት ሰዎች ሁሉ ሞቱ”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ምድሩንም ወረሱ

“የእርሱን ምድር በቁጥጥራቸው ሥር አደረጉት”