am_tn/num/21/29.md

1.4 KiB

ሞአብ…የኮሞስ ሕዝብ

እነዚህ ሁለት ሐረጎች የሚያመለክቱት አንድ ዓይነት ሕዝብን ነው፡፡(ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)

የኮሞስ ሕዝብ

ኮሞስ ሞአባውያን ያመለኩት የነበረ ጣዖት ነው፡፡“ኮሞስን የሚያመልክ ሕዝብ”

የራሱ ልጆችን እርሱ ሰጠ

“እርሱ”እና “የራሱ”የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት ኮሞስን ነው፡፡

እኛ ድል አድርገናል

እዚህ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ዲቦን ድል የነሱትን እሥራኤላውያንን ነው፡፡

ሐሴቦን ፈራርሷል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሐሴቦንን ደምስሰናታል”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ከሐሴቦን…እስከ ዴቦን ድረስ…ከኖፋም አስከ ሜድባ ድረስ

እነዚህ ሁሉ በሴዎን መንግሥት ውስጥ የነበሩ ቦታዎች ናቸው፡፡ይሄ የሚያሳየው እሥራኤላውያን የሴዎንን አገር ሁሉ ሙሉ በሙሉ አጥፍተውታል ማለት ነው፡፡(ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውንና ሆን ብሎ አጋኖ መናገር የሚለውን ይመልከቱ)