am_tn/num/21/14.md

417 B

ዋሄብ በሱፋ

እነዚህ ሁለቱም የቦታ ሥሞች ናቸው፡፡(ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ይመልከቱ)

የአርኖንም ሸለቆዎች ወደ ኤር ማደሪያ የሚወርድ በሞአብም ዳርቻ የሚጠጋ

“ወደ አርኖን ከተማ የሚያመራውና በሞአብ ድንበር ላይ ተንጣሎ የሚገኘው ሸለቆ“