am_tn/num/21/08.md

963 B

እባብን ሥራ

ሙሴ እውነተኛ የሆነ እባብን መሥራት የማይችል በመሆኑ የእባብ ናሙና እንዲሰራ ነበር የተፈለገው፡፡ይሄ ተግባራዊ መሆን ያለበት መረጃ የበለጠ ሊብራራ ይችላል፡፡“የእባብ ምሳሌን ሥራ”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

የተነደፈውም ሁሉ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እባብ የሚነድፈው ሰው በሙሉ”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

የናስ እባብ

“ከነሐስ የሰራ እባብ”

እባብም የነደፈችው ሁሉ የናሱን እባብ ባየ ጊዜ እርሱ ዳነ

እዚህ ላይ “እርሱ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው በእባብ የተነደፈውን “ማንኛውንም ሰው”ነው፡፡