am_tn/num/20/22.md

1001 B

የእሥራኤል ልጆች ማህበር ሁሉ

“ማህበር ሁሉ”የሚለው ቃል የሚሰጠው ያለምንም ልዩነት እዚያ የተገኘና “የእሥራኤል ሕዝብ”አካል የሆነ እያንዳንዱ ግለሰብ እዚያ ስለመገኘቱ አፅንኦት ይሰጣል፡፡ (ሁለት ተመሳሳይ ገፅታ ያላቸው የሚለውን ይመልክቱ)

አሮን ወደ ወገኑ ይከማች

ይሄ ጨዋ በሆነ አነጋገር አሮን መሞት አለበት ማለት ነው፡፡ይሄ የሚያመለክተው አሮን መሞት ያለበት መሆኑንና መንፈሱም አባቶቹ ወዳሉበት ሥፍራ መሄድ ያለበት መሆኑን ነው ፡፡“አሮን መሞተ አለበት”(ሥርዓት የሌለውን ነገር በመልካም ነገር መተካት የሚለውን ይመልከቱ)

በቃሌ ስላመፃችሁ

“እኔ የተናገርኩትን ተግባራዊለማድረግ እምቢ አላችሁ”