am_tn/num/20/20.md

644 B

ኤዶምያስም በብዙ ሕዝብና በፅኑ እጀ ሊገጥመው ወጣ

እዚህ ላይ እጅ የሚለው ቃል የሚያመለከተው የንጉሡን ጠንካራ ሠራዊት ነው፡፡“የኤዶም ንጉሥ እሥራኤልን ይዋጉ ዘንድ ብዙ ተዋጊዎች ያሉበትን ጠንካራ ሠራዊት ላከ”(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)

በእነርሱ ድንበር ላይ ማለፍ

እዚህ ላይ “እነርሱ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው አዶማውያንን ነው፡፡