am_tn/num/20/18.md

1.3 KiB

በሠይፍ እንዳልገጥምህ አንተ በምድሬ ላይ አታልፍም

“አንተ”የሚለው ቃል ነጠላ ቁጥር በመሆኑ የሚያመለክተው የእሥራኤልን ሕዝብ የሚወክለውን ሙሴን ነው፡፡“ሕዝብህን በሠይፍ እንዳልገጥም አንተ በምድሬ ላይ አታልፍም”(አንተ/እናንተ የሚለው ቃል በተለያየ መንገድ የሚገለፅበት የሚለውንና ነገርን በተለየ መንገድ መረዳት የሚለውን ይመልከቱ)

በሠይፍ እንዳልገጥም

እዚህ ላይ “ሠይፍ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው የንጉሡን ሠራዊት ነው፡፡“ሠራዊቴን እልካለሁ”(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)

የእሥራኤል ሕዝብ

ይሄ ሐረግ የሚያመለክተው የእሥራኤልን መልዕክተኞች ነው፡፡

በእግራችን እንለፍ

ይሄ ፈሊጣዊ አነጋገር የሚያመለክተው በዚያ በኩል በእግራቸው ለማለፍ እንደፈለጉ ብቻ ነው፡፡የኤዶምን ህዝብ ለማጥቃት በሠረገሎች አይመጡም ማለት ነው፡፡(ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)