am_tn/num/20/12.md

1.2 KiB

በእሥራኤል ልጆች ዓይኖች ፊት ትቀድሱኝ ዘንድ በእኔ አላመናችሁም

እዚህ ላይ ሙሴ በእግዚአብሔር ላይ አለመታመኑና እግዚአብሔርን ያለማክበሩ ነገር በእርሱ ላይ መታየቱ በግልፅ ሊብራራ ይችላል፡፡“በእሥራኤል ልጆች ዓይኖች ፊት ትቀድሱኝ ዘንድ በእኔ ባለማመናችሁምክንያት እኔ በተናገርኩት መንገድ ልታደርግ ሲገባህ በራስህ ሃሣብ ተመስርተህ ዓለቱን መታህ”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

በእሥራኤል ዓይኖች ፊት

እዚህ ላይ ሰዎቹ የሚያዩትን ነገር በሚመለከት “ዓይናቸው”እንደ ወኪል ሆኖ ቀርቧል፡፡“አንተን በሚመለከቱበት ወቅት”(ነገርን በተለየ መንገድ መረዳት የሚለውን ይመልከቱ)

የዚህ ሥፍራ ሥም

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሰዎች ይሄንን ሥፍራ የሚጠሩት”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)