am_tn/num/19/14.md

853 B

አጠቃላይ መረጃ

“ንፁሕ ያልሆነ”የሚለው ሃሣብ የሚያመለክተው በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት አለማግኘትን ወይም ለአገልግሎት ብቁ አለመሆንን ነው፡፡(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

መክደኛው ያልታሰረ የተከፈተ ዕቃ ሁሉ ርኩስ ይሆናል

ይሄ በአዎንታዊ መልኩ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የተከፈቱ ዕቃዎች ንፁሕ የሚሆኑት መሸፈኛ የሚደረግላቸው ከሆነ ብቻ ነው፡፡“ድርብ አሉታዊነት”

በሠይፍ የተገደለ ሰው

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሌላ ሰው በሠይፍ የገደለው ሰው”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)