am_tn/num/19/03.md

318 B

በእርሱ ፊት

“በእርሱ እይታ ሥር”ወይም“ይመለከተው ዘንድ”

ካህኑ የዝግባ እንጨት መውሰድ ይኖርበታል

“ካህኑ የሚለው ቃል የሚያመለክተው አልዓዛርን ነው፡፡

ቀይ ግምጃ

“ደማቅ ቀይ ልብስ”