am_tn/num/19/01.md

930 B

ሥርዓት/ደንብ

በመሠረቱ እነዚህ ቃላት ተመሳሳይ የሆነ ትርጉም ነው ያላቸው፡፡“የሕግ ትዕዛዝ”ወይም “ሕጋዊነት ያለው ደንብ” (ሁለት ተመሳሳይ ገፅታ ያላቸው ነገሮች የሚለውን ይመልክቱ)

ለአንተ ያመጡልህ ዘንድ

እዚህ ላይ“ለአንተ”የሚለው ቃል ነጠላ ቁጥር በመሆኑ የሚያመለክተው ሙሴን ነው፡፡

ቀንበር ያልተጫነች ወይም ነውርም የሌለባትን

በመሠረቱ እነዚህ ሁለት ቃላት ተመሣሣይ ዓይነት ትርጓሜ ያላቸው ሲሆኑ የሚያሳስበውም እንስሳው ምንም ዓይነት እንከን የማይገኝበት መሆን እንዳለበት አፅንኦት ለመሥጠት ነው፡፡(ሁለት ተመሳሳይ ገፅታ ያላቸው የሚለውን ይመልክቱ)