am_tn/num/18/28.md

874 B

ማያያዣ ዓረፍተ ነገር

እግዚአብሔር ሙሴ ለሌዋውያን መናገር የሚኖርበትን ነገር መናገሩን ይቀጥላል፡፡

የእርሱን የማንሣት ቁርባን ለካህኑ ለአሮን ትሰጣላችሁ

እዚህ ላይ“የእርሱ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው፡፡በመሠረቱ የእግዚአብሔርን የማንሣት ቁርባንድርሻ መሥጠት የነበረባቸው ለእግዚአብሔር ነው፡፡“ለእግዚአብሔር መሥጠት የሚገባችሁን ቁርባንለአሮን መሥጠት ይኖርባችኋል”

ለአንተ የተሰጠህን

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የእሥራኤል ሕዝብ የሰጠህን”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)