am_tn/num/18/25.md

1.0 KiB

ከእሥራኤል ልጆች ለእናንተ ርስት አድርጌ የሰጠኋችሁን አሥራት በተቀበላችሁ ጊዜ

የእሥራኤል ሕዝብ ከሰብሎቻቸውንና ከእንስሳቶቻቸው አንድ አሥረኛውን በሥጦታ መልክ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን እግዚአብሔር ደግሞ ይሄንን ለሌዋውያን ይሰጣቸዋል፡፡

ለእናንተ ርስት ይሆን ዘንድ

የሚወርሱት ነገር ይመስል እግዚአብሔር አሮንና ትውልዱ ስለሚቀበለው ነገር እግዚአብሔር ይናገራል፡፡”ለእሥራኤል ሁሉ ከምሰጠው የእናንተ ድርሻ የሆነው”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

አሥራታችሁን ማቅረብ ይኖርባችኋል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“አሥራታችሁን ለመሥጠት ማሰብ ይገባችኋል”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)