am_tn/num/18/17.md

1.4 KiB

ማያያዣ ዓረፍተ ነገር

እግዚአብሔር ለአሮን መናገሩን ይቀጥላል፡፡

ደማቸውን መርጨት ይኖርብሃል

በመጀመሪያ እንስሣቱን መግደል በተመለከተየበለጠ ሊብራራ ይችላል፡፡“እንስሳቱን ገድለህ ደማቸውን ልትረጭ ይገባሃል” (በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

በእሣት የተቃጠለ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“በእሣት የምትሰራውን”ወይም“በመሠዊያው ላይ በእሣት የምታቃጥለውን”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ለእግዚአብሔር ጣፋጭ ሽታ እንዲሆን

እግዚአብሔር በጣፋጭ ሽታ መደሰቱ የሚያመለክተው ቁርባኑን በሚሰዋው ሰው ደስ መሰኘቱን ነው፡፡“እና እግዚአብሔር በአንተ ደስ ይለዋል”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

እንደ መወዘወወዝ ፍርምባ እንደ ቀኙም ወርች

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የመወዝወዝ ፍርምባውንና ቀኙን ወርች እንደ መሥዋዕት የምታቀርቡልኝ”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)