am_tn/num/18/08.md

1.2 KiB

ለእኔ የቀረበው የማንሣት ቁርባን

እዚህ ላይ “ማንሳት”የሚለው ቃል የሚያመለክተው አንድን ነገር ለእግዚአብሔር መሥጠትን ወይም ማቅረብን ነው፡፡ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሰዎች ለእኔ የሚያቀርቧቸውመሥዋዕቶች”(ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውንና ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

እነዚህን የማንሣት ቁርባኖች ለአንተ ሰጥቼሃለሁ

እግዚአብሔር ይህንን ውሳኔ ቀድሞ የወሰነ በመሆኑ ጉዳዩን እንደፈፀመው ዓይነት አድርጎ ይናገራል፡፡“እነዚህን የማንሣት ቁርባኖች ለአንተ ሰጥቼሃለሁ”

ለልጆችህ ድርሻ እንዲሆን

ድርሻ ማለት አንድ ሰው የተወሰነውን የአንድ ነገር ክፍል ሲወስድ ማለት ነው፡፡“በማይቋረጥ መልኩ የምትወስዱት ድርሻችሁ”

ከእሣቱ ከተረፈው

“በመሠዊያው ላይ ሙሉ በሙሉ የማታቃጥሉት”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)