am_tn/num/18/01.md

719 B

በመቅደሱ ላይ የተሰራ ኃጢአት ሁሉ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ማንኛውም ሰው በመቅደሱ ላይ የሚሰራው ኃጢአት”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

በማንኛውም ሰው በክህነት አገልግሎቱ ላይ የሚሰሩ ኃጢአቶች ሁሉ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ማንኛውም ሰው በክህነት አገልግሎቱ ላይ የሚሰራው ኃጢአት”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

በክህነት አገልግሎት ውስጥ የሚገኝ ማንኛውም ሰው

“ማንኛውም ካህን”