am_tn/num/17/10.md

1.1 KiB

የምሥክሩ ድንኳን

“የምሥክሩ ድንኳን”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ምሥክሩ የተፃፉበት ሠሌዳ የሚቀመጥበትን ሣጥን ነው፡፡“የምሥክሩ ድንኳን”ወይም “ምሥክሩን የሚይዘው ሣጥን”(ነገርን በተለየ መንገድ መረዳት የሚለውን ይመልከቱ)

በአንተ ላይ የሚናገሩትን የእሥራኤልን ልጆች ማጉረምረም አስቁም

እዚህ ላይ “ማጉረምረም”የሚለው አሕፅሮተ ሥም ሲሆን በግሥ መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡ “የእሥራኤል ሕዝብ በአንተ ላይ ከማጉረምረም እንዲታቀቡ አድርጋቸው”(አሕፅሮተ ሥም የሚለውን ይመልከቱ)

አለበለዚያ ይሞታሉ

በማጉረምረማቸው የሚቀጥሉ ከሆነ የሚከሰተው ነገር ይሄ ነው፡፡እግዚአብሔር ይሄ እንዳይሆን ነበር የሚሻው፡፡“እንዳይሞቱ”(ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)