am_tn/num/16/28.md

683 B

በዚህ ታውቃላችሁ

እዚህ ላይ “በዚህ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሙሴ ቀጥሎ የሚናገረውን ነገር በሚመለከት ነው፡፡

ምድር አፍዋን ከፍታ ትውጣቸዋለች

ሙሴ እዚህ ላይ የሚናገረው ልክ ምድር ሕይወት እንዳለው ነገር ሆኖ እነዚህ ሰዎች የሚወድቁበት የተከፈተ ጉድጓድ ደግሞ ሊበላቸው እንደተዘጋጀ ሠፊ አፍ አስመስሎ ነው፡፡“ከበታቻቸው ያለው መሬት ተሰነጠቀ፤ምድርም አፍዋን ከፍታ ዋጠቻቸው”(ተነፃፃሪ የሚለውን ይመልከቱ)