am_tn/num/15/25.md

720 B

ይሰረይላቸዋል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ይቅር እላቸዋለሁ”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

በእሣት የቀረበ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“በእሣት የሰሩት”ወይም “በመሠዊያው ላይ ያቃጠሉት”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ለእሥራኤል ልጆች ማህበር ሁሉ ስርየት ይደረግላቸዋል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የእሥራኤልን ልጆች ማህበር ሁሉ ይቅር እላቸዋለሁ”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)