am_tn/num/15/20.md

1.1 KiB

መጀመሪያ ከምታደርጉት ሊጥ

ለዚሀ ትርጉም ሊሆኑ የሚችሉት 1/በመከር ወቅት የሚሰበስቡት የመጀመሪያው ሰብል ወይም 2/በመጀመሪያ ከሚያገኙት ሰብላቸው የሚሰሩት ሊጥ (ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)

እንጎቻ

እንጎቻ ተብሎ መጠራቱ የሚያመለክተው ሊጡን በመጀመሪያ መጋገር ያለባቸው መሆኑን ነው፡፡

እንደ ማንሣት ቁርባን ማቅረብ

“ማንሣት”የሚለው ፈሊጣዊ አነጋገር የሚያመለክተው እንደ ሥጦታ መቅረቡን ነው፡፡“እንደ ሥጦታ ማቅረብ”(ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ከአውድማ እንደሚነሣ ቁርባን

ሥጦታው ከአውድማ ነው ተብሎ የተገለፀው የእህል ሥጦታቸውን ከሌላው ሰብል ለይተው የሚያስቀምጡበት ሥፍራ አውድማ በመሆኑ ነው፡፡