am_tn/num/15/11.md

1.2 KiB

ሊደረግ ይገባል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እናንተ ልታደርጉት ይገባል” (ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

በተገለፀው መሠረት እንዲሁ መደረግ ይኖርበታል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡በተናገርኩት መሠረት መፈፀም ይኖርባችኋል”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

በእሳት የተደረገ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“በእሣት ላይ የሚያቀጥሉትን”

ለእግዚአብሔር ጣፋጭ ሽታ የሚሆንን ነገር ለማቅረብ

“ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ ሽታ ለማቅረብ” የሚለው ሐረግ እግዚአብሔር በቅን ልብ መሥዋዕትን በሚያቀርብ ሰው መደሰቱን ለመግለፅ ልክ እግዚአብሔር በመልካም ሽቱ መሥዋዕት እንደሚደሰት ዓይነት ተደርጎ ተገልጿል፡፡“እርሱን በማቅረብ እግዚአብሔርን ማስደሰት፡፡”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)