am_tn/num/15/06.md

996 B

መሥፈሪያ ከአሥር እጅ ሁለት እጅ

መስፈሪያ የመለኪያ ዓይነት ሲሆን ከ22 ሊትር ጋር እኩል ነው፡፡“4 ሊትር ያህል”ወይም “አራት ተኩል ሊትር”(መፅሐፍ ቅዱሣዊ መለኪያ የሚለውን ይመልከቱ)

የኢን መሥፈሪያ ሲሶ

ኢን የመለኪያ ዓይነት ሲሆን ከ3.7 ሊትር ጋር እኩል ነው፡፡“አንድ ሊትር”(መፅሐፍ ቅዱሣዊ መለኪያ የሚለውን ይመልከቱ)

ለእግዚአብሔር ጣፋጭ ሽታ ይሆናል

“እግዚአብሔርን የሚያስደስት ሽታ ይወጣዋል” እግዚአብሔር በጣፋጩ ሽታ ደስ መሰኘቱ የሚያመለክተው መሥዋዕቱን ባቀረበው ሰው ሐሴት ማድረጉን ነው፡፡“እርሱን መሥዋዕት በማድረግ እግዚአብሔርን ታስደስታላችሁ”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)