am_tn/num/15/04.md

726 B

የሚቃጠል መሥዋዕት

ይሄ የሚያመለክተው በኦሪት ዘኁልቁ 15፡3 የተጠቀሱትን መሥዋዕቶች ነው፡፡

ከአሥር አንድ እጅ የሆነ መሥፈሪያ

መስፈሪያ የመለኪያ ዓይነት ሲሆን ከ22 ሊትር ጋር እኩል ነው፡፡“2 ሊትር ያህል”ወይም “ሁለት ሊትር”(መፅሐፍ ቅዱሣዊ መለኪያ የሚለውን ይመልከቱ)

የኢን መሥፈሪያ አራተኛ እጅ

ኢን የመለኪያ ዓይነት ሲሆን ከ3.7 ሊትር ጋር እኩል ነው፡፡“1 ሊትር ያህል”ወይም “አንድ ሊትር”(መፅሐፍ ቅዱሣዊ መለኪያ የሚለውን ይመልከቱ)