am_tn/num/15/01.md

782 B

አጠቃላይ መረጃ

ዘኁልቁ 15፤1-32 ድረስ ያለው ክፍል ሙሴ ለእሥራኤላውያን እንዲናገራቸው እግዚአብሔር የተናገረውን የሚገልፅ ነው፡፡

ለእግዚአብሔር ጣፋጭ ሽታ ታደርጉ ዘንደ ከበሬ ወይም ከበግ መንጋ

“ከበሬ ወይም ከበግ መንጋ ለእግዚአብሔር ጣፋጭ ሽታን ማቅረብ”እግዚአብሔር በጣፋጩ ሽታ ደስ መሰኘቱ የሚያመለክተው መሥዋዕቱን በሚያቀርበው ሰው መደሰቱን ነው፡፡“ከበሬ ወይም ከበግ መንጋ ጣፋጭ ሽታን በማቅረብ እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)