am_tn/num/14/36.md

609 B

ክፉ ወሬ ያወሩ እነዚያ ሰዎች በእግዚአብሔር ፊት በመቅሠፍት ሞቱ

“በእግዚአብሔር ፊት በመቅሠፍት”የሚለው ቃል የሚያመለከተው በእግዚአብሔር የተመቱ መሆኑን ነው፡፡ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ስለምድሪቱ ከፉ ወሬ ያመጡትን ሰዎች በእግዚአብሔር ተቀስፈው ሞቱ”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውንና ግልፅ የሆነ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)