am_tn/num/14/20.md

949 B

ምድር ሁሉ በእኔ ክብር ይሞላል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ክብሬ ምድርን ሁሉ ይሞላል”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ተፈታተኑኝ

“መፈታተኑን አላቋረጡም”

አሥር ጊዜ

እዚህ ላይ አሥር ጊዜ ሲባል ለብዙ ጊዜያት ለማለት ነው፡፡“ለብዙ ጊዜ”(ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ድምፄን አልሰሙም

እዚህ ላይ “መስማት”የሚለው ቃል የሚመለክተው መታዘዝን ሲሆን የእግዚብሔር ድምፅ የሚለው ቃል የሚያመለክተው ደግሞ የእርሱን ንግግር ነው፡፡“የተናገርኩትን ነገር አልታዘዛችሁም” (ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)