am_tn/num/14/17.md

1.3 KiB

የቃል ኪዳንህ ታማኝነት የተትረፈረፈ

“ታማኝነት”የሚለው አሕፅሮተ ቃል “ታማኝ”ወይም “በታማኝነት”ተብሎ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ዘወትር ለቃል ኪዳኑ ታማኝ የሆነ”ወይም “ሕዝቡን ዘወትር በታማኝነት ያፈቅራል” (አሕፅሮተ ሥም የሚለውን ይመልከቱ)

ኃጢአተኞችን ከቶ የማያነፃ

“እውነትም ኃጢአተኛ የሆኑ ሰዎችን ይቅር አይልም” የሰዎችን ኃጢአት ማስወገድ የሚለው ቃል ለመቀጣት ፈቃደኛ ላለመሆናቸው ምሣሌያዊ አነጋገር ነው፡፡እግዚአብሔር የበደለኞችን ኃጢአት ይቅር አይልም፡፡(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የአባቶችን ቅጣት በልጆች ላይ የሚያመጣ

እዚህ ላይ መቅጣት የሚለው ሃሣብ የተገለፀው ልክ አንድ ቁሣቁስ መጥቶ በሕዝብ ላይ እንደሚቀመጥ ዓይነት ተደርጎ ነው፡፡“በበደሉ ሰዎች ኃጢአት ምክኒያት የበደሉትን ሰዎች ትውልድ ሲቀጣ”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)