am_tn/num/14/11.md

1.2 KiB

ይህ ሕዝብ እስከ መቼ ይንቀኛል?በፊቱስ ባደረግሁት ተአምራት ሁሉ እስከ መቼ አያምንብኝም?....እነርሱ?

እግዚአብሔር ይህንን ጥያቄ የጠየቀው መቆጣቱን ለመግለፅና ሕዝቡን በሚመለከት ትዕግሥቱ ማለቁን ለማሣየት ነው፡፡እነዚህ በድርጊቶች ሊገለፁ ይችላሉ፡፡“ይሄ ሕዝብ ለብዙ ጊዜ ጠልቶኛል፡፡በፊቱ ባደረግሁት ተአምራት ሁሉ አላመነብኝም....እነርሱ፡፡(ምላሽ የማያሻው ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)

ከርስታቸው አጠፋቸው ዘንድ

“የእኔ ሕዝበ እንዳልሆኑ እቆጥራቸዋለሁ”በአንዳንድ ቅጂዎች ትርጓሜ መሠረት ደግሞ ሊያጠፋቸው እንደፈለገ የሚያመለክት ሊሆንም ይችላል፡፡

የራስህን ነገድ ፍጠር

እዚህ ላይ “የራስህን የሚለው ቃል ነጠላ ስለሆነ የሚያመለክተው ሙሴን ነው፡፡(አንተ የሚለው ቃል በተለያየ መንገድ የሚገለፅበት የሚለውን ይመልከቱ)