am_tn/num/14/09.md

987 B

የማያያዣ ዓረፍተ ነገር

ኢያሱና ካሌብ ለሕዝቡ መናገራቸውን ይቀጥላሉ፡፡

እንደ አንጀራ ይሆኑልናል

ኢያሱና ካሌብ ጠላቶቻቸውን ማጥፋት እንጀራን እንደመብላት ያህል ቀላል እንደሆነ ይናገራሉ፡፡“ምግብን የመብላት ያህል በቀላሉ እናጠፋቸዋለን”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውንና ተነፃፃሪ የሚለውን ይመልከቱ)

ጥላቸው ከላቸው ተግፍፏል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር ጥላቸውን ከላያቸው ላይ ይገፍፋል” (ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

መከላከያቸው

“መከላከያቸው” የሚለው አሕፅሮተ ሥም “መከላከል”በሚለው ሥም(ሰዋሰው)ሊገለፅ ይችላል፡፡ (አሕፅሮተ ሥም የሚለውን ይመልከቱ)