am_tn/num/13/23.md

475 B

ኤሽኮል

ይሄ የቦታ ስም ነው፡፡(ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ይመልከቱ)

በሁለቱ ወገኖቻቸው መካከል

“በየወገኖቻቸው ባሉ ሁለት ሰዎች መካከል”

የዚያን ሥፍራ ሥም …ብለው ጠሩት

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ለዚያ ሥፍራ ሥም ሰጡት” (ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)