am_tn/num/12/13.md

1.3 KiB

እባክህ ፈውሳት፤እባክህ አግዚአብሔር

“እባክህ”የሚለው ቃል የተደገመው ለጉዳዩ አፅንዖት ለመሥጠት ነው፡፡

አባትዋ ምራቁን በላይዋ ላይ ቢፋባት

ይሄ የሚያመለክተው ሊሆን ይችል የነበረ ነገር ተግባራዊ አለመደረጉን ነው፡፡በአንድ ሰው ፊት ላይ ምራቅ መትፋት ትልቅ ስድብ ነበር፡፡(በግምት ላይ የተመሠረቱ ሁኔታዎችንና ተምሣሌታዊ ድርጊቶች የሚለውን ይመልከቱ)

ማርያምም ከሠፈር ውጪ ተዘግታ ተቀመጠች

ከሠፈር ውስጥ ከወጣች በኋላ ተመልሣ ለመምጣት ያለመቻሏን ሁኔታ ልክ ከጀርባዋ በር እንደተቆለፈባት ተደርጎ ተገልጿል፡፡“ማርያም ከሠፈር ውጪ እንደትሄድ ተደረገ”ወይም “ማርያም ከሠፈር ውጪ እንድትሆን ተደረገ”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ማርያም ከሠፈር ውጪ ነበረች

ይሄ በድርጊት መልከ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሙሴ ማርያምን ከሠፈር ውጪ ዘጋባት”ወይም “ሙሴ ማርያምን ከሠፈር ውጪ ላካት”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)