am_tn/num/12/11.md

1009 B

እባክህ ኃጢአታችንን አትያዝብን

የሰዎችን ኃጢአት መያዝ ማለት ለፈፀሙት ኃጢአት ተጠያቂ ናቸው ማለት ነው፡፡ይሄ የሚያመለክተው በኃጢአታቸው የመቀጣታቸውን ጉዳይ ነው፡፡(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)

ከእናቱ ሆድ በወጣ ጊዜ ግማሽ ሥጋው ተበልቶ እንደሞተ አትሁን

በማርያም ላይ የተጣበቀባት ለምፅ ሕይወቷ እስኪያልፍ ድረስ ሥጋዋ እየበሰበሰ እንዲሄድ የሚያደርግ ነበር፡፡እየበሰበሰ የሚሄደው ሥጋ ልክ እንደሚባላ ነገር ተደርጎ ተገልጿል፡፡“ከእናቱ ሆድ በወጣ ጊዜ ግማሽ ሥጋው ተበልቶ እንደሞተ አትሁን”(ተነፃፃሪ የሚለውንና ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)