am_tn/num/12/06.md

1.4 KiB

ባሪያዬ ሙሴ ግን እንዲህ አይደለም

“ለሙሴ እንደዚያ አልናገርም”

በቤቴ ሁሉ የታመነ ነው

እዚህ ላይ ቤቴ የሚለው ቃል የሚያመለክተው የእሥራኤልን አገር ነው፡፡በእግዚአብሔር ቤት ታማኝ መሆን እሥራኤልን ለመምራት ታማኝ መሆንን ያመለክታል፡፡“ሙሴ ሕዝቤን በታማኝነት ይመራል”ወይም“ሕዝቤን እሥራኤልን እንዲመራ እምነት የምጥልበት ሙሴን ነው” (ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)

በባሪዬ በሙሴ ላይ ትናገሩ ዘንድ ስለምን አልፈራችሁም?

እግዚአብሔር ይህንን ጥያቄ የጠየቀው ማርያምንና አሮንን ለመገሰፅ ነው፡፡በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይቸላል፡፡“ባሪያዬን ሙሴን በመቃወም ለመናገር መፍራት ነበረባችሁ፡፡”(ምላሽ የማያሻው ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)

በባሪያዬ ላይ፤በሙሴ ላይ

“በሙሴ ላይ”የሚለው ሐረግ እግዚአብሔር የሚናገረው ባሪያው እርሱ ስለመሆኑ ግልፅ ይሆናል፡፡“በባሪያዬ በሙሴ ላይ”(ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)