am_tn/num/12/01.md

1.1 KiB

በውኑ እግዚአብሔር በሙሴ ብቻ ተናግሯልን?በእኛሰ ደግሞ የተናገረ አይደለምን?

ማርያምና ሙሴ ይሄንን ጥያቄ የጠየቁት ሙሴ ብዙ ሥልጣን ሲኖረው እኛ ግን የሚገባንን ያህል ሥልጣን የለንም በሚል ምክኒያት ነው፡፡ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር የተናገረው ለሙሴ ብቻ አይደለም፡፡ከእኛም ጋር ተነጋግሯል፡፡”(ምላሽ የማያሻው ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)

አሁን እግዚአብሔር ሰማ

እዚህ ላይ “አሁን”የሚለው ቃል ከዚህ ቀጥሎ ላለው አስፈላጊ ነጥብ ሰው የበለትኩረት እንዲሰጥ ያደርጋል፡፡

አሁን ሰው የሆነው ሙሴ

“አሁን”የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለው በዋናው ታሪክ ላይ እረፍት ለመሥጠት ነው፡፡ተራኪው የሙሴን ባህርይ በሚመለከት የጀርባ ታሪኩን ይናገራል፡፡(የጀርባ ታሪክ የሚለውን ይመልከቱ)