am_tn/num/10/33.md

1.1 KiB

እነርሱ ተጓዙ

“እነርሱ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው የእሥራኤልን ሕዝብ ነው፡፡

የእግዚአብሔር ተራራ

ይሄ የሚያመለክተው የሲናን ተራራ ነው፡፡የዚህ ዓረፍተ ነገር ሙሉ ፍቺ የበለጠ ሊብራራ ይችላል፡፡“የሲና ተራራ፤የእግዚአብሔር ተራራ”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

የእግዚአብሔርም የኪዳኑ ታቦት በፊታቸው ይሄድ ነበር

የተወሰኑ ሌዋውያን የቃል ኪዳኑን ታቦት ተሸክመው በእሥራኤል ሕዝብ ፊት ይሄዱ ነበር፡፡“እየተጓዙ እያሉ የተወሰኑ ሰዎች የቃል ኪዳኑን ታቦት ተሸክመው ፊት ለፊት ይሄዱ ነበር”(ግዑዝ ነገሮች ሕይወት እንዳላቸው ተደርገው ሲገለፁ የሚለውን ይመልከቱ)

በቀን ብርሃን

“በየዕለቱ”ወይም “ቀን ሣለ”