am_tn/num/10/29.md

378 B

የራጉኤል ልጅ ኦባብ

ይሄ የሰው ሥም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ይመልከቱ)

እግዚአብሔር የተናገረውን

“እግዚአብሔር ለእኛ የነገረንን”

መልካም እናደርግልሃለን

“ከመልካም አያያዝ ጋር እንንከባከብሃለን”