am_tn/num/10/25.md

834 B

በዳን ትውልድ ዓርማ ሥር ያሉ ሠራዊቶች

ይሄ የሚያመለክተው በዳን ክፍል ውስጥ ያሉትን የነገድ ሠራዊቶችን ነው፡፡ሮቤል፤ስምዖንና ጋድ፡፡ኤፍሬም፤ምናሴና ብንያም፡፡ዳን፤አሴርና ንፍታሌም፡፡

የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 1፡12 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

የኤክራን ልጅ ፋግኤል

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 1፡13 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

የዔናን ልጅ አኪሬ

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 1፡15 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡