am_tn/num/10/21.md

1.0 KiB

ቀአታውያን

ይሄ የሚያመለክተው የቀአትን የትውልድ ሐረግ ነው፡፡ይህንን በኦሪት ዘኁልቁ 3፡27 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

በኤፍሬምም ትውልድ ዓርማ ሥር ያሉ ሠራዊቶች

ይሄ የሚያመለክተው በኤፍሬም ክፍል ውስጥ ያሉትን የነገድ ሠራዊቶችን ነው፡፡ሮቤል፤ስምዖንና ጋድ፡፡ኤፍሬም፤ምናሴና ብንያም፡፡

የአሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 1፡10 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 1፡10 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

የጋዴዮን ልጅ አቢዳን

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 1፡11 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡