am_tn/num/10/14.md

926 B

በይሁዳ ልጆች ሠፈር ዓርማ ሥር

ይሄ ሠፈር በይሁዳ ሥር የሚገኙ የተለያዩ ነገዶችን የሚያካትት ነው፡፡ይሁዳን፤ይሳኮርንና ዛብሎንን፡፡

በመጀመሪያ ተጓዙ

ሌሎቹ ሁሉ ከሠፈራቸው ከመነሣታቸው በፊት እነርሱ ሠፈራቸውን በመጀመሪያ ለቀው ይሄዱ ነበር፡፡

የአሚናዳብ ልጅ ነአሶን

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 1፡7 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

የሶገር ልጅ ናትናኤል

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

የኬሎን ልጅ ኤልያብ

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 1፡9 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡