am_tn/num/10/11.md

1.6 KiB

በሁለተኛውም ዓመት

“2ተኛ ዓመት”ይሄ የሚያመለክተው እግዚአብሔር እሥራኤላውያንን ከግብፅ ያወጣበትን ሁለተኛውን ወር ነው፡፡ (ተከታታይነት ያለው ቁጥር የሚለውን ይመልከቱ)

በሁለተኛውም ወር ከወሩም በሃያኛው ቀን

“በ2ተኛውም ወር ከወሩም በ20ኛው ቀን”በዕብራውያን የቀን አቆጣጠር መሠረት ይሄ ሁለተኛው ወር ነው፡፡”(የዕብራውያን ወራትንና ተከታታይነት ያለው ቁጥር የሚለውን ይመልከቱ)

ደመናው ተነሳ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ደመናው ብድግ አለ”ወይም “እግዚአብሔር ደመናውን አነሳው”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይ መልከቱ)

የመገናኛ ድንኳኑ የምሥክር ሥርዓቶች

መገናኛ ድንኳኑ በዚህ ረዥም በሆነ ሥምም ጭምር የሚጠራበት ምክኒያት የእግዚአብሔር ሕግ ያለበት የቃል ኪዳኑ ሰነድ በውስጡ የሚቀመጥ በመሆኑ ነው፡፡ይህንን በኦሪት ዘኁልቁ 1፡50 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

በሙሴ በኩል የተሰጠው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር በሙሴ አማካይነት የሰጣቸው ትዕዛዛት”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)