am_tn/num/09/20.md

1.2 KiB

በማደሪያው ላይ

“ከማደሪያው በላይ”

ሠፈር ይሰሩ ነበር

እዚህ ላይ “መሥራት” የሚለው ቃል ማቋቋም ማለት ነው፡፡“ሠፈራቸውን ማቋቋም” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ከማታ ጀምሮ እስከ ጥዋት ድረስ

ይሄ ማለት ደመናው በማደሪያው ላይ የሚቆየው ለአንድ ሊሊት ብቻ ነው ማለት ነው፡፡የዚህን ዓረፍተ ነገር ትርጉም የበለጠ ልታብራሩት ትችላላችሁ፡፡ “ከማታ ጀምሮ እስከ ጥዋት ድረስ ብቻ”ወይም “በማደሪያው ላይ ለአንድ ሌሊት ብቻ”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

የሚቀጥል ከሆነ

የዚህ ዓረፍተ ነገር ሙሉ ሃሣብ የበለጠ ሊብራራ ይችላል፡፡“ደመናው በማደሪያው ላይ የሚቆይ ከሆነ” (በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ጉዞ የሚጀምሩት ደመናው ሲንቀሳቀስ ብቻ ነው

“ደመናው ሲንቀሳቀስ ጉዞ ይጀምራሉ”