am_tn/num/09/15.md

1.8 KiB

ማደሪያው ተተከለ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሌዋውያን ማደሪያውን ተከሉ”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ለምሥክሩ ድንኳን የተቀመጡ ሥርዓቶች

ይሄ የመገናኛ ድንኳኑ ሌላ ሥም ነው፡፡“የምሥክሩ ድንኳን ሥርዓቶች የሚለውን ሐረግ ”በኦሪት ዘኁልቁ 1፡50 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

እስከ ማለዳ ድረስ እሣት ይመስል ነበር

ይሄ ደመናው በሌሊት የሚኖረውን ገፅታ የሚገልፅ ነው፡፡እዚህ ላይ ደመናው ከእሣት ጋር ሲመሳሰል እንመለከታለን፡፡“ሌሊት በሚሆንበት ወቅት ማለዳ እስኪነጋ ድረስ ደመናው ግዙፍ እሣት ይመስል ነበር” (ተነፃፃሪ የሚለውን ይመልከቱ)

በዚሁ ሥርዓት መሠረት ይቀጥል ነበር

ደመናው ከመገኛና ድንኳኑ በላይ ይውል እንደነበረ መግለፁ ተገቢ ሊሆን ይችላል፡፡“ደመናው በዚህ መልኩ በመገናኛ ድንኳኑ ላይ ይቆይ ነበር” (በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

በሌሊትም የእሣት አምሳል ይመስል ነበር

የደመናው አምሳል ከግዙፍ እሣት ጋር ተነፃፅሯል፡፡(ተነፃፃሪ የሚለውን ይመልከቱ)

ደመናው ይነሳ ነበር

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ተንቀሳቀሰ” ወይም “እግዚአብሔር ደመናውን አነሳው”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ደመናው ቆመ

“ደመናው መጓዙን አቋረጠ” “